Thursday, December 13, 2012
ስለ ቤተክርስቲያናችን አንድነት
ጤና ይስጥልኝ ደጀ ሰላማዊያን፣
ምርጫው አንድ ብቻ ነው፡፡ ይህም አቡነ መርቆሪዎስን ወደ መንበራቸውን በመመለስ እና በማስያዝ እና ቤተክርስቲያናችን አንድ በማድረግ፣ ተቃዋሚዎችዋን በቁጥጥር ስር ማዋል እንዲሁም አንዲት ቤተክርስቲያንን ለትውልድ ማስተላለፍ ጥሩ ነው፡፡
ይህ ባይሆን ግን ኦርቶዶክስ እምነት ትኖራለች ብየ አላምንም ምክንያቱም ኦ ርቶዶክስ በመከፋፈሏ ባለንበት ዘመን የገጠማት ችግር ትልቅ ማስረጃ ነው፡፡
ደጀ ሰላማዊያን እባካችሁ በተቃዋሚያን ላይ ትልቅ ተቃዉሞ በማነሳሳት ኦርቶዶክስን ወደ እውነተኛነቷ እንድትመለስ ፠ የበለጠ ትልቅ ጥረት አድርጉ፡፡
Monday, December 10, 2012
for Deje Selam/Mahbere Kidusan
ደጀ ሰላም Deje Selam: ዕርቀ ሰላሙ በሚቀጥለው ጥር ወር በሎስ አንጀለስ በድጋሚ ይካሄዳል
ማህበረ ቅዱሳን እውነት በእውነት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪዎች አይደላችሁምን? በእውነት የቤተ ክርስቲያኗ መከፋፈል ደስ የሚላቸውን ወገኖች የሚደግፍ አባል አለን? ይህን ስል ያልምንም ምክንያት አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን ለዚህን ወርቃማ የአንድነት እድል እንድትጠቀምበት በተለያየ መልኩ ግፊት ማድረግና ህዝቡን ማነሳሳት ስትችሉ እውነቱን እያወቃችሁ ብዙ ባለማድረጋችሁ ዝም በማለታችሁ በጣም አሳዝኖኛል፣ ለማህበሩ ያለኝ ቀንሷል፡፡
እኔ እስከማውቀው ማህበሩ ለቤተክርስቲያናችን እና ለምእመናን ትልቅ ተስፋ እና ዓይን እና ጀሮ እንደሆነ ነበር፡፡
እባካችሁ ቤተክርስቲያን እና ፖለቲካ የተለያየች እንደሆነች አሁንም በተቃዋሚ ወገን ጫና ፈጥራችሁና ህዝቡን አነሳስታችሁ ቤተክርስቲያናች አንድነቷ እንዲመለስ "የበጎቹ ጠባቂ ሁናችሁ በአካል እና በስልጣን ትልልቅ የሆኑትን አሳፍሯቸው፡፡

Subscribe to:
Posts (Atom)