ማህበረ ቅዱሳን እውነት በእውነት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪዎች አይደላችሁምን? በእውነት የቤተ ክርስቲያኗ መከፋፈል ደስ የሚላቸውን ወገኖች የሚደግፍ አባል አለን? ይህን ስል ያልምንም ምክንያት አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን ለዚህን ወርቃማ የአንድነት እድል እንድትጠቀምበት በተለያየ መልኩ ግፊት ማድረግና ህዝቡን ማነሳሳት ስትችሉ እውነቱን እያወቃችሁ ብዙ ባለማድረጋችሁ ዝም በማለታችሁ በጣም አሳዝኖኛል፣ ለማህበሩ ያለኝ ቀንሷል፡፡
እኔ እስከማውቀው ማህበሩ ለቤተክርስቲያናችን እና ለምእመናን ትልቅ ተስፋ እና ዓይን እና ጀሮ እንደሆነ ነበር፡፡
እባካችሁ ቤተክርስቲያን እና ፖለቲካ የተለያየች እንደሆነች አሁንም በተቃዋሚ ወገን ጫና ፈጥራችሁና ህዝቡን አነሳስታችሁ ቤተክርስቲያናች አንድነቷ እንዲመለስ "የበጎቹ ጠባቂ ሁናችሁ በአካል እና በስልጣን ትልልቅ የሆኑትን አሳፍሯቸው፡፡
No comments:
Post a Comment