Thursday, December 13, 2012

ስለ ቤተክርስቲያናችን አንድነት


ጤና ይስጥልኝ ደጀ ሰላማዊያን፣


ምርጫው አንድ ብቻ ነው፡፡  ይህም አቡነ  መርቆሪዎስን ወደ  መንበራቸውን በመመለስ እና በማስያዝ እና ቤተክርስቲያናችን አንድ በማድረግ፣ ተቃዋሚዎችዋን በቁጥጥር ስር ማዋል እንዲሁም አንዲት ቤተክርስቲያንን ለትውልድ ማስተላለፍ  ጥሩ ነው፡፡
ይህ ባይሆን ግን ኦርቶዶክስ እምነት ትኖራለች ብየ አላምንም  ምክንያቱም ኦ ርቶዶክስ በመከፋፈሏ ባለንበት ዘመን የገጠማት ችግር ትልቅ ማስረጃ ነው፡፡
ደጀ ሰላማዊያን እባካችሁ  በተቃዋሚያን ላይ ትልቅ ተቃዉሞ በማነሳሳት ኦርቶዶክስን ወደ  እውነተኛነቷ እንድትመለስ ፠ የበለጠ ትልቅ  ጥረት አድርጉ፡፡

No comments:

Post a Comment